Welcome to our Church

Debre Sahel St. Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahdo Church in San Diego.

ደብረ ሳህል ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሳንዲያጎ

About Us (ስለ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን) 

St. Gabriel is one of the most celebrated archangels among the Ethiopian people. St. Gabriel churches are founded throughout Ethiopia, some of them established dating back over one thousand years age. St. Gabriel feast day is traditionally celebrated twice a year in July and December. A mass is held once a week on Sundays.

ቅዱስ ገብርኤል በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ክብር ካላቸው ሊቃነ መላእክት አንዱ ነው። የቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት በመላው ኢትዮጵያ የተመሰረቱ ሲሆኑ አንዳንዶቹም ከአንድ ሺህ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠሩ ናቸው። የቅዱስ ገብርኤል በዓል በዓመት ሁለት ጊዜ በሀምሌ ወር ይከበራል እና ታኅሣሥ ቅዳሴ በሳምንት አንድ ጊዜ በእሁድ ይከበራል።

Our Church (ቤተ ክርስቲያናችን)

Find out about our church, services, and the history of Debre Sahel Saint Gabriel Ethiopian Tewahdo Church.

ስለ ቤተ ክርስቲያናችን፣ ስለ አገልግሎታችን እና ስለ ታሪኳ ለማወቅ ።
 

Take Action

Ready to take the next step? You can become a contributor to our cause, or participate yourself.